Duration 13:30

ልጅ የሚያስወርደው መንፈስ 3 ልጅ አስወርዷት በ4ተኛው ተጋለጠ - ቃጥላ ጽዮን ማርያም - ክራንቻቸው ተሰብስቦ ታየ Part4 | Katila Tsion Maryam

56 914 watched
0
2.3 K
Published 2 Oct 2021

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2494 469 75 ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለበለጠ መረጃ 09 68 09 63 96 ይደውሉ፡፡ ደብረ ጽዮን ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ናት። ተአምረኛዋ ደብረ ጽዮን ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን ሦስት ጊዜ ፈርሳ ሦስት ጊዜ የተሠራች በመጨረሻም ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ተሰጥቷት የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት በማለምለም ላይ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ናት። በብዙ ድካም የተሠራው ቤተ ክርስቲያን ባለፈው ዓመት ማለትም 2012 ዓ.ም. በዐቢይ ጾም በተነሣ ወጀብ በቀላቀለ ኃይለኛ ነፋስ ቢፈርስም ከደብሩ አስተዳዳሪ ጀምሮ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን የእጅና ጓንት ሆነው በመተባበር ሕንፃ ግንባታውን ከፍጻሜ ሊያደርሱት ተቃርበዋል። በደብሩ ከትልቅ ጽድ ሥር የሚመነጭ ተአምረኛ ጠበል በመኖሩ ምክንያት ምእመናን ከአራቱም የአገራችን አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ከውጭ አገርም ድረስ በመምጣት ተጠምቀው ከደዌ ሥጋ ተፈውሰው፣ ቃለ እግዚአብሔር ተምረው፣ ከደዌ ነፍስ ተላቀው፣ የምሥጢራት ተካፋይ የሚሆኑበትና የእመቤታችንን ተአምር መስክረው የሚመለሱበት ቦታ ነው። ቤተክርስቲያኑ የሚገኘው በቦሌ ክፍለ ከተማ አራብሳ ኮንደምኒየም ሳይደርስ ከመገናኛ አራብሳ የሚመላለሰውን ሸገር የከተማ አውቶቡስ በመያዝ በሻሌ ትምህርት ቤትን ዐልፎ፣ ከውሃ ታንከር ዝቅ ብሎ ወደ ቀኝ በመታጠፍ ነው። Abush Yekolo Temary Tube ቀናቹ ያማረ የምታስቡት የሚሳካበት ጊዜ ይሁንላቹ አቡሻ ነኝ ያላቹን አስተያየት Comment ላይ ፃፉልኝ በያላቹበት ይመቻቹ! Abush Yekolo Temary Tube ❤አገር እናት ናት!🇪🇹 Follow Us On FaceBook : https://www.facebook.com/AYTtub/� �� Follow Us On TikTok : https://www.tiktok.com/@ abusha_ayt_tube Follow Us On Instagram : https://www.instagram.com/abusha_ayt_...� �� Join Our Telegram Channel : https://t.me/abusha_ayt_tube1� �� #Like_Subscribe_ማድረግ_አትርሱ #ቃጥላፅዮንማርያም #orthodox / Eritrean Music / Kaleab Teweldemedhin and Saba Andemariam - Tifqrina | ት'ፍቕርና - New Eritrean Music 2021 Filmon Mahray - Gedamey | ገዳመይ / Helen Pawlos - Ayttenkfuley - ሄለን ጳውሎስ - ኣይትተንክፉለይ ela tv - Helen Meles - Kemey ele New Eritrean sitcom 2021 - Mosiba part 24 // ሞሲባ ተከታታሊት ሲቲኮም 24 ክፋል Mosiba part 24 // ሞሲባ ተከታታሊት ሲቲኮም 25 ክፋል FaNus NetWorkDEHAY TVJstudioRED SEA MEDIAJayo Truthella tv eritrean musicADMAS MUSICTemesghen YaredHabesha mediaHidmona Tv-ህድሞና ቲቪnabrana entertainmentSoyra EntertainmenthabeshscomedyTigrignamusicEritreanmoviescinema habeshaFnan App InfotechMara EntertainmentMEGARYA EntertainmentERISATmahder MediaRora EntertainmentSegen Art EntertainmentAwlo Media አውሎ ሚዲያEthio Forum ኢትዮ ፎረምTigrai Media HouseEthio 360 MedianEthio 360 Media Senay Hadgu - Siqta | ስቕታ - New Eritrean Music 2021 Fana Abraha - Shikorey | ሽኮረይ HDMONA - Part 9 - ሰልሚ ሓሳብ ብ ሃብቶም ዓንደብርሃን Selmi Hasab by Habtom Andebrhan - New Eritrean Drama 2021 HDMONA - Part 10 - ሰልሚ ሓሳብ ብ ሃብቶም ዓንደብርሃን Selmi Hasab by Habtom Andebrhan - New Eritrean Drama 2021 HDMONA - Part 11 - ሰልሚ ሓሳብ ብ ሃብቶም ዓንደብርሃን Selmi Hasab by Habtom Andebrhan - New Eritrean Drama 2021 HDMONA - ተወራሪድካለይ ብ ዳናይት ዮውሃንስ Teweraridkaley by Danait Yohannes - New Eritrean Music 2021 New Eritrean Series Movie Selmi - By Daniel Xaedu- Part-12- ተኸታታሊት ፊልም- ሰልሚ- ብዳኒኤል ጻዕዱ- ክፋል New Eritrean Series Movie Selmi - By Daniel Xaedu- Part-13- ተኸታታሊት ፊልም- ሰልሚ- ብዳኒኤል ጻዕዱ- ክፋል New Eritrean Series Movie Selmi - By Daniel Xaedu- Part-14- ተኸታታሊት ፊልም- ሰልሚ- ብዳኒኤል ጻዕዱ- ክፋል ቃጥላ ጽዮን ማርያም - ቃለመጠይቅ ከአርቲስት ተስፉ ብርሃኔ እና አርቲሰት ሚሊዮን ብርሐኔ (ጩባው) ጋር ወንድማማቾች በእንባ የተሞላ ምሰክርነት - ንቁ katila tsion maryam - tesfu birhane - million birhane - esayas Memeher Girma Wondimu / Girma Wondimu / መምህር ወንድሙ ግርማ / ንቁ ተዐምረ ፅዮን / Niku Tamirtsion | mihiretab asefa | new Orthodox mezmur | zemari tedros yosef | memhir zebene lema | mahtot tube eritrean musiceritrean guaylanew habsha musictigrinya musicNew Ethiopian musicNew Ethiopian music 2021yared negu birabiro new musicyared negu u0026 million hailu bira BiroAdam WondimeEthiopian new songNew Amharic songNew Amharic Song 2021new Ethiopian music 2021 this weekAmharic music mp3Ethiopian music mp3Ethiopian Music mp3 downloadDebub MusicAmharic MoviesNew Ethiopian FilmEthiopianAddis Ababayared neguyared negu u0026 million hailu eritrea #Like_Subscribe_ማድረግ_አትርሱ #yarednegu #millenhailu #ያሬድነጉ #ሚለንሃይሉ #Eritreanews #Ethiopianews #tigraynews ... #ethiopia #tigray #neshneshtv #zenatube #zehabesha #abelbirhanu #Egypt #Eritrea #Amhara #abush_yekolo_temary #የገጠር_ጨዋታ_ከአቡሽጋ #abel_birhanu #donkey_tube #ethioinfo #wollo_tube #feta_daily #ebstv_worldwide #eyoha_media #mereja_today #Yetbi_Tube_የተንቢ #saba_ethio_tube #amhara_mass_media_agency #betoch_comedy #birex_habeshawi #mnaddis_mereja #miko_mikee Awtar TV Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Ethiopiaye from ... New #Irreecha2014 / #Irreecha / Irreecha / ኢሬቻ Dishtagina remix with Akon and Tariku Ganksi Akon and dishtagina remix 4K vidIQ | basic | Awtar tv | Rahel Getu | ethiopian music new | ethiopian music 2021 | ethiopian music | new ethiopian music 2021 | new ethiopian music 2021| new this week Rahel Getu album | rahel getu | tilobign | Etemete | etemete ethiopian music ethiopian | ethiopian movie 2021 |ethiopian song | ethiopian song 2021| new ethiopian song | eritrean music | etemete rahel getu | new ethiopian music 2021 this week | new ethiopian music 2021 full this week JACKY GOSEE - BIYYA KIYYA - New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video) punt media ቃጥላ ፅዮን ማርያም ደረሰችልኝ - ተዋናይ ሙላለም ጌታቸው - ሙስሊም ፕሮቴስታንቱ እየመጣ ተፈወሰ | Orthodox | Abush Yekolo Temary

Category

Show more

Comments - 403
  • @
    @abushyekolotemary3 years ago የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2494 469 75 ቃጥላ ጽዮን ማርያም ለበለጠ መረጃ 09 68 09 63 96 ይደውሉ፡፡
    ደብረ ጽዮን ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ አራብሳ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ናት።
    ተአምረኛዋ ደብረ ጽዮን ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን ሦስት ጊዜ ፈርሳ ሦስት ጊዜ የተሠራች በመጨረሻም ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ተሰጥቷት የምእመናንን መንፈሳዊ ሕይወት በማለምለም ላይ የምትገኝ ቤተክርስቲያን ናት።
    በብዙ ድካም የተሠራው ቤተ ክርስቲያን ባለፈው ዓመት ማለትም 2012 ዓ.ም. በዐቢይ ጾም በተነሣ ወጀብ በቀላቀለ ኃይለኛ ነፋስ ቢፈርስም ከደብሩ አስተዳዳሪ ጀምሮ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን የእጅና ጓንት ሆነው በመተባበር ሕንፃ ግንባታውን ከፍጻሜ ሊያደርሱት ተቃርበዋል።
    በደብሩ ከትልቅ ጽድ ሥር የሚመነጭ ተአምረኛ ጠበል በመኖሩ ምክንያት ምእመናን ከአራቱም የአገራችን አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ከውጭ አገርም ድረስ በመምጣት ተጠምቀው ከደዌ ሥጋ ተፈውሰው፣ ቃለ እግዚአብሔር ተምረው፣ ከደዌ ነፍስ ተላቀው፣ የምሥጢራት ተካፋይ የሚሆኑበትና የእመቤታችንን ተአምር መስክረው የሚመለሱበት ቦታ ነው።
    ቤተክርስቲያኑ የሚገኘው በቦሌ ክፍለ ከተማ አራብሳ ኮንደምኒየም ሳይደርስ ከመገናኛ አራብሳ የሚመላለሰውን ሸገር የከተማ አውቶቡስ በመያዝ በሻሌ ትምህርት ቤትን ዐልፎ፣ ከውሃ ታንከር ዝቅ ብሎ ወደ ቀኝ በመታጠፍ ነው። Abush Yekolo Temary Tube
    ቀናቹ ያማረ የምታስቡት የሚሳካበት ጊዜ ይሁንላቹ
    አቡሻ ነኝ ያላቹን አስተያየት Comment ላይ ፃፉልኝ
    Abush Yekolo Temary Tube
    ...
    38
  • @
    @fenet61623 years ago እኔም ሶስቴ አስወርዶኛል እመቤቴ ማርያም ይሄን እርኩስ መንፈስ ወደ ጥልቁ ጥላልሽ ትፈውስሽ ብላችዉ ፀልዩልኝ ደጇን ረግጬ ፀበሏን ተረጭቻለሁ:: 6
  • @
    @emshbizuwerk71893 years ago አመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት እግዛብሔር ይመስገን ለኛም ትድረስልን በስደት ላልነዉ ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን 4
  • @
    @zallazallaq19793 years ago እሰይ እሰይ እሰይ እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት ለደጅሽ አብቂኝ 1
  • @
    @amarchmesert67573 years ago ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን ለዘለአለሙ አሜን
    እልልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
    አሜን እናንተን ያሰበቻችሁ እኛንም ታድበን
    ለበረከት ታብቃን
    እባካችሁ አባቶቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ
    በስደት በአረብሃገር ስራበማጣት እድሜዬን ጊዜዬን በከንቱ እየባከነብኝ ተቸገርኩኝ
    ሌላምጉድየተሸከምኩ ሰዉነኝ እና በጸሎታችሁ አስቡኝ እመብርሃን ቃጥላ ጽዮን ማርያም ታስበኝ ትፈታልኝ ዘንድ
    እባክህን ወንድም የቆሎ ተማሪው ዩቱበር ለደብርዋ አባቶች ንገርልኝ
    ...
    3
  • @
    @user-ft3is7ut5e3 years ago ምን አይነት ድንቅ ተአምር ነው!!!🤭 😭❤️ክብር ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለአምላካችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ለእዛኝቷ ይሁን::❤️🙏🙌
    እመቤቴ ሁላችንንም ለደጇ ታብቃን ይክበር ይመስገን መድሀኒአለም የሰማይና የምድር ባለቤት የፍጥረታት ሁሉ ገዢ ከያለንበት ሰብስቦ ለክብር ለመዳን ያብቃን አሜን🙏🙏🙏❤️
    1
  • @
    @mytab11023 years ago አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አቡሽ
    እናቴ ቃጥላ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባል ውይ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ተመስገን
    እኛ ስደተኛ ልጆችሽን ካለንበት ጭንቅ አውጥተሽ ለአገራችን አብቅተሽን ደጅሽን ለመርገጥ አብቂን
    11